የመጋቢት ወር ልምምድ በሃይማኖት /እምነት/ መኖር ሃይማኖታቸን ከልማድ ፣ ከቸልተኝነት ፣ ከተጽኖ ነፃ መሆኑን መመርመርና መለማመድ ከሃይማኖታችን በምድር ምን በሰማይ ምን እንደምናገኝ መመርመር ለሃይማኖታችን ምን እንዳደረግን መመርመር የመንደገፍባቸውን ሌሎቸ ነገሮች ማስወገድ / ምሳሌ ፡- ሥራ ፣ ገንዘብ ፣ ወገን ፣እውቀት ወዘተ ……/ Read more...
የየካቲት ወር ልምምድ ምኞትን መዋጋት የሚያስፈልገንን ከምንፈልገው መለየት ኑሮዬ ይበቃኛል ማለትን መለማመድ / ደስታችንና ሃዘናችን ብማግኘትና በማጣት ላይ እንዳይወሰን መንፈሳዊ ምኞቶችን መለማመድና ማዳበር / የቅዱሳንን ሕይወት በማወቅ ዓለም ልትሰጠን የምትችለውን ፣ የአለምን መልኩአን፣በኅላም ኃላፊ መሆኗን መለየት Read more...
ጥር ወር ልምምድ ራስን መሆን በይሉኘታ የምንሰራውን መጥፎ ነገር ማስወገድ ከሰው ጋር በመፎካከር የምናደርገውን ማስወገድ በእግዚአብሔርና በሰው ፊት የማስመሰልን ሕይወት ማስወገድ Read more...
የታህሣሥ ወር ልምምድ መከተል ምጽሐፍ ቅዱስ በማንበብ ፣ የቅዱሳን ሕይወትን በመመርመር በይበልጥ የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስን ሕይወት እና ቃሎቹን በደንብ በማጥናት ተግባራዊ እንቅስቃሴ ማድረግ Read more...
የህዳር ወር ልምምድ መወሰን ልናደርግ በሚገባንና ቆርጠን በምንጥላቸው ላይ መወሰን በቀደመ ሕይወታችን ላይ መወሰን / በዚህም ራስን በመፈተሽ እርግጠኛ መሆን/ Read more...
ጥቅምት ወር ልምምድ ማወቅ - ጌታ እግዚአብሔርንና ፈቃዱን ማወቅ - የእግዚአብሔር ውዳጆች ወድርሱ የቀረቡበትን መንገድ ማወቅ - ራሳችንን በትክክል ማወቅ / ብርታት አና ድክመታችንን Read more...
የመስከረም ወር ልምምድ እግዚአብሔርን መሻት /መፈለግ/ ከእግዚአብሔር ጋር ለመሆን እፈልጋለሁ ወይ? ለምን ፈለግሁ ? ከእርሱ ጋር እንዴት መሆን እችላለሁ? ከእግዚአብሔር ይልቅ የማስቀድማቸው ነገሮች አሉ ወይ? Read more...
የነሐሴ ወር ልምምድ ተመስጦ በጸሎት ጊዜ፣መጽሐፍ ቅዱስ ወይም ቅዱሳት ምጻሕፍት ስናነብ፣በዝማሬ ጊዜ፣በማድነቅ ጊዜ በተመስጦ በመሆን ተመስጦን መለማመድ Read more...