Login
Main menu

በሀረ ሃሳብ

2008 ዓ.ም.

ዘመኑ: ዘመነ ዮሐንስ 
71ኛ ዐውደ ፀሐይ 
20ኛ መተ ፀሐይ 
ጥንተ ዮን: 4
395 ዐውደ አበቅቴ 
3ኛ ዓመተ አበቅቴ   
ወንበር : 2
አበቅቴ : 22
መጥቅዕ : 8 -- የአይሁድ መባቻ ጥቅምት 8 ይውላል 
የአይሁድ ፋሲካ (ፍስሕ) ሚያዚያ 18 ማክሰኞ 
 
1 ፆመ ነነዌ የካቲት :14
ዐብይ ፆም የካቲት:28
3 ደብረ ዘይት መጋቢት 25
4 ሆሳዕና ሚያዚያ 16
5 ስቅለት ሚያዚያ 21
6 ትንሣኤ ሚያዚያ 23
7 በ ካህናት
ግንቦት 17
8 ዕርገት ሰኔ 2
9 ጰራቅሊጦስ ሰኔ 12
10 ፆመ ሐዋርያት ሰኔ 13
11 ፆመ ድኅነት ሰኔ 15
 
  ...................... ይውላል
 
ወስብሐት ለእግዚአብሔር ወወላዲቱ ድንግል ወመስቀሉ ክቡር 
ቀሲስ ታምራት ውቤ
Read more...

ጠቃሚ አድራሻዎች

መጻሕፍት ቢያነቧቸው

  • * ​ፍቅር 
  • ፍና ቅዱሳን
  • * የቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ ሕይወቱ እና ትምህርቱ 
  • * ዝጎራ